Ethiopian Orthodox Tewahedo · Atlanta, GAየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ · አትላንታ
Debre Haile Kidus Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church ደብረ ሐይለ ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
Welcome to Our Church Familyወደ ቤተሰባችን እንኳን ደህና መጡ
For generations, the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church has preserved one of the world's oldest Christian traditions. Whether you were raised in the faith or are visiting for the first time, you are warmly welcomed at our table. We worship in Ge'ez and Amharic, with English guidance for newcomers. ለብዙ ትውልዶች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከዓለም ጥንታዊ የክርስትና ትውፊቶች አንዱን ጠብቃለች። በእምነቱ ያደጉም ሆኑ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚጎበኙ፣ እንኳን ደህና መጡ። በግዕዝና በአማርኛ እንሰግዳለን፣ ለአዲስ መጤዎችም በእንግሊዝኛ መመሪያ አለ።
Service Timesየአገልግሎት ሰዓታት
Our weekly Holy Liturgy and prayersሳምንታዊ ቅዱስ ቅዳሴና ጸሎቶቻችን
Upcoming Eventsመጪ ዝግጅቶች
Youth Spiritual Conferenceየወጣቶች መንፈሳዊ ጉባኤ
Feast of Debre Tabor (Buhe)የደብረ ታቦር በዓል (ቡሄ)
Media & Announcementsሚዲያና ማስታወቂያዎች
Sermons, photos, livestream, and bulletins.ስብከቶች፣ ፎቶዎች፣ የቀጥታ ስርጭትና ማስታወቂያዎች።
Find Us in Atlantaበአትላንታ ያግኙን
We gather in the heart of the Atlanta metro area. Free parking is available on site, and our doors are open to all who seek God. በአትላንታ መሐል እንሰበሰባለን። ነፃ የመኪና ማቆሚያ አለ፣ በራችንም ለሁሉም ክፍት ነው።
Address:አድራሻ፡
1772 Columbia Drive
Decatur, GA 30032